ከአዲሱ የMyDStv መተግበሪያ ጋር ወደ ላቀ አገልግሎት! - DStv Ethiopia

ከአዲሱ የMyDStv መተግበሪያ ጋር ወደ ላቀ አገልግሎት!

News 14 August 2025

አዲሱንና የተሻሻለውን MyDStv መተግበሪያ አሁኑኑ ይጠቀሙ።

ከአዲሱ የMyDStv መተግበሪያ ጋር ወደ ላቀ አገልግሎት!

ከአዲሱ MyDStv መተግበሪያ ጋር ወደ ላቀ አገልግሎት! 

በማንኛውም ጊዜ፣ በየትኛውም ቦታ ሆነው በስማርት ስልክዎ በቀላሉ ክፍያ ለመፈፀም፣ ፓኬጅዎን ለማሳደግ፣ ብልሽቶችን ለማስተካከል፣ በቀጥታ ከኤጀንት ጋር በፅሁፍ ለመገናኘት እና ተጨማሪ አገልግሎቶች በአንድ መተግበሪያ 

አዲሱንና የተሻሻለውን MyDStv መተግበሪያ አሁኑኑ ይጠቀሙ።  

MyDStv መተግበሪያ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ክፍያዎችን በቀላሉ መክፈል የሚችሉባቸውን አማራጮች ማቅረቡ አንዱ ነው፡፡ MyDStv መተግበሪያን በመጠቀም ክፍያዎችን በቀላሉ እና በፍጥነት ማከናወን እንዴት እንደሚችሉ ከማወቅ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡  

ሲጠቀሙት የነበረውን የዲኤስቲቪ ፓኬጅ በቀላሉ እንደፍላጎትዎ MyDStv መተግበሪያን በመጠቀም ካሉት የተለያዩ አማራጮች ውስጥ ለአርስዎ ተስማሚ የመዝናኛ ይዘት የያዘውን ፓኬጅ እንዴት መርጠው እንደሚቀያይሩ ለመመልከት ደግሞ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡  

በተጨማሪም MyDStv የዲኤስቲቪ ብልሽትን ወይም (Error Code) ማስተካከል የሚችሉበት አማራጭ ያለው መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። እንደዚህ አይነት ችግሮች ሲያጋጥምዎ እንዴት ማስተካከል እንደሚችሉ ለማወቅ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡  

አዲሱንና የተሻሻለውን MyDStv መተግበሪያ አሁኑኑ ይጠቀሙ!!  

Back to News